Get Mystery Box with random crypto!

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ነጭ ስኳር ማምረት ጀመረ ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የካቲት በትላንትናው | TIKVAH-MAGAZINE

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ነጭ ስኳር ማምረት ጀመረ

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የካቲት በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ነጭ ስኳር ማምረት መጀመሩን አሳውቋል።

ነገር ግን ፋብሪካው በዘላቂነት ስራውን እንዲያከናውን የጣና በለስ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ሳብሰቴን መስመር ስራ ማቆም እንቅፋት ሊሆን ሰለሚችል የሚመለከተው አካል ጉዳዩን በመከታተል አፋጣኝ መልስ ሊሰጠው እንደሚገባ ድርጅቱ ጠቅሟል፡፡

@tikvahethmagazine