Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በጂኦሎጂ እና ተዛማጅነ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በጂኦሎጂ እና ተዛማጅነት ባለው የትምህርት መስክ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት /5/ ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ይመልከቱ https://telegra.ph/Notice-01-11

@tikvahethmagazine