Get Mystery Box with random crypto!

#ንግድባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 12 ወራት በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ብቻ ከ1 ነጥ | TIKVAH-MAGAZINE

#ንግድባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 12 ወራት በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ብቻ ከ1 ነጥብ 9 ትሪሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ልውውጥ አድርጓል።

የገንዘብ ልውውጡ የተከናወነው በሞባይል ባንኪንግ፣ ሲቢኢ ብር፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ኤቲኤም እና በፖስ የባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች ነው።

@tikvahethmagazine