Get Mystery Box with random crypto!

በሁለተኛው ዙር የመፅሀፍት እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ማሰባሰብ ስራ ፦ - አንድ የቲክቫህ ቤተ | TIKVAH-MAGAZINE

በሁለተኛው ዙር የመፅሀፍት እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ማሰባሰብ ስራ ፦

- አንድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባል (ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ) አንድ Hp ላፕቶፕ ኮምፒዩተር አበርክቷል።

- አንድ የቤተሰባችን አባል 3000 ብር ወጪ የተደረገባቸውን አጋዥ መፅሀፍት ገዝቶ አበርክቷል።

በዚሁ አጋጣሚ ጃፋር መፅሀፍት ቤትን እናመሰግናለን።

ውድ ቤተሰቦቻችን የሁለተኛው ዙር የማሰባሰብ ስራ ጦርነት ለጎዳቸው ት/ቤቶች የሚውል ሲሆን ፦

- ከ9-12 ክፍል ያሉ ማንኛውም መፅሀፍት
- ከ1-8 ያሉ አጋዥ መፅሀፍት
- ቤት ውስጥ ያገለገለ ኮምፒዩተር
- ፕሪንተር
- የፕሪንተር ቀለም
- ነጭ ወረቀት

በተጨማሪ ለአንድ የህዝብ ቤተ መፅሀፍ ትውልድን የሚያንፁ ልብወልደ ሆነ ማንኛውም መፅሀፍ ማበርከት ትችላላችሁ።

አዲስ አበባ ያላችሁ ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ያላችሁበት ድረስ መምጣት እንችላለን ደውሉልን ፦ 0919743630

ከሰሞኑን በሀዋሳ ያሉ አስተባባሪዎችን እናሳውቃለን።

#TikvahFamily
@tikvahethiopia