Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ቀዶ ጥገና ወደሚያደርጉበት ሀገር ደርሰው የ | TIKVAH-MAGAZINE

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ቀዶ ጥገና ወደሚያደርጉበት ሀገር ደርሰው የሚመለሱበትን ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ እንደሚሸፍን አስታወቀ፡፡

በዛሬው ዕለትም አየር መንገዱ ለመጀመሪያ አራት ተጓዦች ሽኝት የተደረገላቸው ሲሆን በሽኝቱ ወቅትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ በሽኝቱ ላይ እንደተናገሩት÷ ሕጻናትን ማዳን ግዴታችን ነው ብለዋል፡፡

በውጭው ሀገር የሚታከሙትን ሕጻናት የቆይታ እና የሕክምና ወጪ ደግሞ ሮተሪ ኢትዮጵያ እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡(FBC)

@tikvahethmagazine