Get Mystery Box with random crypto!

የድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት የፌስቡክ ገጽ ከቁጥጥር ውጪ መሆኑ ተገለጸ የድሬዳዋ ብዙሀን መገ | TIKVAH-MAGAZINE

የድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት የፌስቡክ ገጽ ከቁጥጥር ውጪ መሆኑ ተገለጸ

የድሬዳዋ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት (Dira Dawa Mass Media Enterprise) የፌስቡክ ማኅበራዊ ድረ ገጹ ከቁጥጥር ውጪ መሆኑ ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር ኮሚውኒኬሽን ቢሮ በድርጅቱ ገጽ እየተለቀቁ ያሉ መረጃዎች ድርጅቱን የማይወክሉ መሆኑን አሳውቋል።

@tikvahethmagazine