Get Mystery Box with random crypto!

#Bahirdar የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ  በባህርዳርና አካባቢው ለአበባ፣ | TIKVAH-MAGAZINE

#Bahirdar

የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ  በባህርዳርና አካባቢው ለአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ የተሰጠ ቦታ ወደ ሪል ስቴት አስቀይረናል በሚል አክሲዮን እየሸጡ እንደሆነ ተደርሶበታል ብሏል።

ቢሮው ይህ ይህ ሁኔታ ፍፁም #ሀሰት ስለሆነ ህብረተሰቡ ጥንቄ እንዲያደርግ የጥንቃቄ መልዕክት ብሎ ባሰራጨው መልዕክት ገልጿል።

አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች በበኩላቸው በበኩላቸው ለሪል ስቴት አክሲዮን በሚል ሽያጭ እየተከናወነ መሆኑን ጠቁመው ከግለሰብ እስከ 200,000 ብር ድረስ መሰብሰብ መጀመሩንና ይህም ከተጀመረ መቆየቱን ገልጸዋል።

@tikvahethmagazine