ሰፊ የሆነውን የሎጂስቲክስ ዓለም በደንብ ለማወቅ የሚፈልጉም ሆኑ በሙያው ላይ ተሰማርተው ያላቸውን ዕውቀት ለማዳበርና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም የሚሹ ሁሉ ይመርጡታል፤ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለውን የፊያታ ዲፕሎማ ሥልጠና! በኢትዮጵያ ውስጥ በብቸኝነት ሥልጠናውን እየሰጠ የሚገኘውና ሥልጠናውን ወስደው የተመረቁ ባለሙያዎች ምስክርነታቸውን የሚሰጡለት ማኅበራችን አሁንም በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሑድ ክፍለ-ጊዜዎች ሥልጠናውን ለመጀመር በምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገጻችንን t.me/EFFSAAOfficial ይጎብኙ! ወይም በስልክ ቁጥራችን 0903 182525 ወይም 011 558 9045 ላይ ይደውሉልን! በአካል ለመምጣት ከፈለጉ አድራሻችን ካዛንችዝ ንግሥት ታወርስ ሆቴልና አፓርትመንቶች 4ኛ ፎቅ (ኢሊሊ ሆቴል ፊት ለፊት) ላይ ነው፡፡ 9.1K views09:33