Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ ባህርዳር ለምትገኙ የቲክቫህ ቤተሰቦች 'የቡና ጊዜ እና የልምድ ልውውጥ ከሮታሪያን ቃለወን | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

ባህርዳር ለምትገኙ የቲክቫህ ቤተሰቦች "የቡና ጊዜ እና የልምድ ልውውጥ ከሮታሪያን ቃለወንጌል ተስፋዬ ጋር" የተሰኘ ዝግጅት በጣና ሆቴል ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ ተዘጋጅቷል።

መግቢያው በነጻ ሲሆን እንድተገኙ ተጋብዛችኋል።

@tikvahethmagazine