Get Mystery Box with random crypto!

#ጤናረቡዕ የዛሬ እንግዳችን ዶ/ር ቤቴል ሳምሶን ይተዋወቁ ዶ/ር ቤቴል የሴቶች እና ወጣቶች ጤና | TIKVAH-MAGAZINE

#ጤናረቡዕ

የዛሬ እንግዳችን ዶ/ር ቤቴል ሳምሶን ይተዋወቁ

ዶ/ር ቤቴል የሴቶች እና ወጣቶች ጤና አንቂ ስትሆን፣ በተለይም የጡት እና የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ ላይ፣ እንዲሁም ፆታዊ እና የስነ ተዋልዶ ጤና ላይ በመስራት በማህበረሰቡ ውስጥ የማንቃት ስትሰራ ነበር፡፡

በተጨማሪም እቴጌ(Etege) እና ሳባ(SABA) የተሰኙ የዲጅታል ጤና መድረኮች መስራች ስትሆን በሞያዋም ሀኪም ነች።

ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በ #TikvahMagazine ላይ በቀጥታ ስለ ጡት ካንሰር እንወያያለን

አዘጋጅ: ዶ/ር ፋሲካ ሽመልስ

እንዳያመልጦ!

@tikvahethmagazine