Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሁለት የካሜራ ባለሞያዎች መቅጠር እንደሚፈልግ ገልጿል። ደሞዝ | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሁለት የካሜራ ባለሞያዎች መቅጠር እንደሚፈልግ ገልጿል።

ደሞዝ 15,014 ብር ሲሆን የትምህርት አይነት በቪድዮና በቪድዮ ፎቶግራፍ ወይም በስነ ጥበብ ትምህርት /ግራፊክስ አርት ፤ ቅጥሩ ኮንትራት ነው።

(ተጨማሪ ከላይ አንብቡ)

@tikvahethiopia