Get Mystery Box with random crypto!

አንበሳ ባንክ ለሰራተኞቹ ያደረገው የደሞዝ ማስተካከያ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል አለ። አ | TIKVAH-MAGAZINE

አንበሳ ባንክ ለሰራተኞቹ ያደረገው የደሞዝ ማስተካከያ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል አለ።

አንበሳ ባንክ ለሰራተኞቹ ዛሬ በጻፈው ደብዳቤ በገቢያው ያለውን የደሞዝ ሁኔታ አስጠንቼ ተወዳዳሪ የሆነ የደሞዝ ማስተካከያ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን አደርጋለው ብሏል።

ባንኩ '' በየዓመቱ ሲያደርግ የነበረው ማስተካከያ በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል የተፈጠረው አለመረጋጋት የባንካችን የሥራ አፈጻጸም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ በመፍጠሩ ምክንያት ተስተጓጉሎ ነበር'' ሲል ገልጿል። የደሞዝ ማስተካከያው ዝርዝር አተገባበር በሰው ኃብት አስተዳደር መምርያ በኩል የሚወጣ መሆኑን አስታውቋል።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot