Get Mystery Box with random crypto!

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 444 ሐሰተኛ ማስረጃዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ተደርጓል። የሰነዶች ማረጋገጫ | TIKVAH-MAGAZINE

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 444 ሐሰተኛ ማስረጃዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ተደርጓል።

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 303 መታወቂያ፣ 12 የጋብቻ ማስረጃ ፣ 111 ያላገባ ማስረጃ.፣ 8 የውክልና ሰነድ፣ እና ሌሎች ሰነዶችን ጨምሮ በአጠቃላይ በተቋሙ 444 ሐሰተኛ ማስረጃዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማድረጉን ገልጿል።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot