Get Mystery Box with random crypto!

የምልክት ቋንቋ በደቡብ አፍሪካ 12ኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኗል። ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋን 12ኛ | TIKVAH-MAGAZINE

የምልክት ቋንቋ በደቡብ አፍሪካ 12ኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኗል።

ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋን 12ኛ ብሔራዊ ቋንቋ አድርጋ ተቀብላለች። ይህ ቋንቋ በመሰረታዊ የትምህርት ሥርዓት ውስጥም በአማራጭነት ይካተታል ተብሏል።

በቅርቡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) የምልክት ቋንቋን 5ተኛ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቋንቋ አድርጋ አጽድቃለች። በተመሳሳይ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊም የምልክት ቋንቋን ብሔራዊ ቋንቋዋ አድርጋለች።

NB: በኢትዮጵያ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሚገመቱ መስማት የተሳናቸው ሰዎች ይገኛሉ።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot