Get Mystery Box with random crypto!

#Update የፍትህ ሚኒስቴር ባለፉት አራት ዓመታት በባንኮች ላይ ደረሰ ያለው የ 1.8 ቢሊየን | TIKVAH-MAGAZINE

#Update

የፍትህ ሚኒስቴር ባለፉት አራት ዓመታት በባንኮች ላይ ደረሰ ያለው የ 1.8 ቢሊየን ብር ምዝበራ 50 ነጥብ 7 በመቶ የደረሰው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ነው።

በመቀጠል ከፍተኛ ምዝበራ ያጋጠማቸው አቢሲኒያ ባንክ (328.9 ሚሊየን ብር)፣ ኦሮሚያ ባንክ (161.8 ሚሊየን ብር) እና ወጋገን ባንክ (155.6 ሚሊየን ብር) ናቸው።

የፍትህ ሚኒስቴር ዲኤታ ፍቃዱ ፀጋ እንደተናገሩት በባንኮች ላይ የሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎች የተለያየ መልክ የሚከተሉ በመሆናቸው የሚያደርሱት ቀውስና አደጋ ከፍተኛ ነው። (ሪፖርተር)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot