Get Mystery Box with random crypto!

#Harar ማዕዶት የኪነ ጥበብ ማህበር ከሐረሪ ክልል ደም ባንክ ጋር በጋራ በመተባበር በነገው | TIKVAH-MAGAZINE

#Harar

ማዕዶት የኪነ ጥበብ ማህበር ከሐረሪ ክልል ደም ባንክ ጋር በጋራ በመተባበር በነገው ዕለት ሁለተኛ ዙር ልዩ የደም ልገሳ ፕሮግራም #በሐረር_ከተማ ማዘጋጀቱን በ @tikvahmagbot አማካኝነት አሳውቆናል።

በመሆኑም በሐረር የምትገኙ የቲክቫህ ቤተሰቦች ነገ ማክሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ በመገኘት ደም እንድትለግሱ ጥሪ ቀርቧል።

@tikvahethmagazine