Get Mystery Box with random crypto!

ከ2009 ጀምሮ በተደረገ ጥናት ከኢትዮጵያ ባንኮች ላይ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ መመዝበሩ | TIKVAH-MAGAZINE

ከ2009 ጀምሮ በተደረገ ጥናት ከኢትዮጵያ ባንኮች ላይ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ መመዝበሩ ይፋ ተደረገ።

ወንጀል ከ1 ቢሊየን 896 ሚሊየን ብር በላይ መመዝበሩን በፍትህ ሚኒስቴር የተደረገ ጥናት ይፋ ሆኗል። ከ2009 ጀምሮ በተካሄደው በዚህ ጥናት ከ370 ቢሊየን ብር በላይ በባንኮች ላይ ማጭበርበር ተሞክሮ እንደነበር ተመላክቷል።

ጥናቱን ተከትሎ የፍትህ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ እና የተለያዩ ባንኮች ፕሬዚዳንቶች፣ የኢትዮ ቴሌኮምና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። (FBC)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot