Get Mystery Box with random crypto!

#Update : በሁሉም የመንግስት ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት በአምስት እጥፍ ያሳ | TIKVAH-MAGAZINE

#Update : በሁሉም የመንግስት ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት በአምስት እጥፍ ያሳድገዋል የተባለው በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ዛሬ ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot