Get Mystery Box with random crypto!

#SomaliRegion የሶማሌ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያየ ግዜ የመንግስት አገልግሎት በሚሰጡ የኢት | TIKVAH-MAGAZINE

#SomaliRegion

የሶማሌ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያየ ግዜ የመንግስት አገልግሎት በሚሰጡ የኢትዮ ቴሌኮም እና የመብራት መስመሮችን በመቆራረጥ ፣በመሸጥ፣ በመመሸሸግ እና በመግዛት አባሪ ተባባሪ የነበሩ 16 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot