Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ! የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ!

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና ከኮሪያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (KOICA) ጋር በጋራ ተግባራዊ እያደረገው የሚገኝው የኢኖቬሽን ለልማት ፕሮግራም በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም ዲጂታል ዘርፍ ወደ ምርት እና አገልግሎት የሚቀየሩ ኢኖቬቲቭ የቢዝነስ ሀሳቦችን አወዳድሮ ለመሽለም ጥሪ አቅርቧል።

አመልካቾች ከዚህ በታች ያለውን ድህረ ገጽ በመጠቀም ያመልክቱ። http://registration.mint.gov.et/

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot