Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ፖሊስ 1ሺሕ 196 የፖሊስ አባላት ዛሬ አስመርቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ለአራት ወ | TIKVAH-MAGAZINE

የአዲስ አበባ ፖሊስ 1ሺሕ 196 የፖሊስ አባላት ዛሬ አስመርቋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለአራት ወር ከ15 ቀናት ያሰለጠናቸውን 1ሺሕ 196 የፖሊስ አባላት በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 789 ወንዶች ሲሆኑ 407 ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot