Get Mystery Box with random crypto!

#እንድታውቁት ዛሬ በ13/09/2014 ዓ.ም ለጎንደር ከተማ ከእንጨት ወደ ኮንክሬት ፖል ለመቀየ | TIKVAH-MAGAZINE

#እንድታውቁት

ዛሬ በ13/09/2014 ዓ.ም ለጎንደር ከተማ ከእንጨት ወደ ኮንክሬት ፖል ለመቀየር በሚሰራው ስራ ጎንደር መጋቢ መስመር ከ2:30-900 ሰዓት የሚቋረጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጎንደር ዲስትሪክት ገልጿል።

በዚህም የሚቋረጥባቸው አካባቢዎችም፦

- አዘዞ ት/ቤት አካባቢ፣
- አባሳሙኤ ኮንዶሚኔም አካባቢ፣
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በከፊል፣ ጂቲዜድ አካባቢ፣
- ቀበሌ 16 በከፊል፣
- ቀበሌ 14፣15፣1፣2 መሉ በሙሉ እና 3 በከፊል መሆኑ ነው የተገለጸው።

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot