Get Mystery Box with random crypto!

የቡናና ሻይ ህንፃ የፍሳሽ ማስወገጃ ስራ ላይ በተሰማሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ ጉዳት ደረሰ | TIKVAH-MAGAZINE

የቡናና ሻይ ህንፃ የፍሳሽ ማስወገጃ ስራ ላይ በተሰማሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ ጉዳት ደረሰ

ሜክሲክኮ አካባቢ በሚገኘው የቡናና ሻይ ህንፃ የፍሳሽ ማስወገጃ ለመቀየር እየሰሩ በነበሩ የቀን ሰራተኞች ላይ በተሰማሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ ጉዳት ደርሷል።

በዚህም በአምስት ሰራተኞች ላይ ቀላል ጉዳት ሲደርስ የአፈሩ የተደረመሰበትን አንድ ሰራተኛ የማውጣት ስራ እየተከናወነ እንደሆነ ይገኛል ሲል #ኢብኮ ዘግቧል።

የኮንስትራክሽን ደህንነት አጠባበቅ ችግር ለአደጋው መንስኤ እንደሆነ ሰራተኞቹ የተናገሩ ሲሆን የህንፃውን የፍሳሽ ማስወገጃ ኮንትራት ወሰዶ እያከናወነ የሚገኘው የደበበ ክንፈ ህንፃ ስራ ተቋራጭ ኢንጂነሮች በበኩላቸው አደጋው በአጋጣሚ የደረሰ እንደሆነ ገልፀዋል።

@tikvahethmagazine