Get Mystery Box with random crypto!

#CrohnsandColitisEthiopia #TikvahEthiopia በኢትዮጵያ ስለ አንጀት ቁስለ | TIKVAH-MAGAZINE

#CrohnsandColitisEthiopia #TikvahEthiopia

በኢትዮጵያ ስለ አንጀት ቁስለት ህመም እንዲሁም ተያያዥ የጤና ጉዳዮች ላይ የሚሰራው በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አንጀት ቁስለትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መረጃዎችን ለማድረስ ተስማምተዋል።

ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በጉዳዩ ላይ የተለያዩ መረጃዎችንና ውይይቶችን በ Tikvah Magazine ቻናል ላይ ይዞላችሁ ይቀርባል። ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች የባለሞያ ምላሾችንም ያደርሳል።

ዘወትር ዕሮብ በክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ መረጃዎችን መከታተልና ጥያቄዎችንና ተሞክሮዎችን ማድረስ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎችን ከድርጅቱ ድረገጽ ( http://ibdeth.org ) ላይ ማግኘት ይችላሉ።

@tikvahethmagazine @ibdeth