Get Mystery Box with random crypto!

#YegaraPortal ጀማሪ ንግድ ፈጣሪዎችን እና ኢንቨስተሮችን ለማገናኘት በሥራ እና ክህሎት | TIKVAH-MAGAZINE

#YegaraPortal

ጀማሪ ንግድ ፈጣሪዎችን እና ኢንቨስተሮችን ለማገናኘት በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አማካኝነት ለአገልግሎት የበቃው የጋራ ፖርታል በአስር ወራት 346 ጀማሪ ንግዶችን እና 63 ኢንቨስተሮችን አገናኝቷል ተብሏል።

ከጅምር የንግድ ሃሳቦቹ በታዳሽ ኃይል እና በአይ.ሲ.ቲ የቀረቡት ከፍተኛውን ቁጥር ሲይዙ 108 ዓለማቀፍ የንግድ ኃሳቦች፣ 238 የአገር ውስጥ ገበያን መሠረት ያደረጉ፣ 257 በወጣቶች የተጀመሩ ፣ 109 ደግሞ በሴቶች የሚመሩ ንግዶች በ የጋራ ፖርታል ተመዝግበዋል፡፡

https://yegara.org/

@tikvahethmagazine