Get Mystery Box with random crypto!

#EthiopianCoffee የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር | TIKVAH-MAGAZINE

#EthiopianCoffee

የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማስገኘቱን የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ገልጸዋል።

@tikvahethmagazine