Get Mystery Box with random crypto!

#PowerOutage በአዲስ አበባ ከተማ ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች የማ | TIKVAH-MAGAZINE

#PowerOutage

በአዲስ አበባ ከተማ ለመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተሸካሚ መስመሮች የማሻሻያ ስራ ለመስራት ለጥንቃቄ ሲባል አርብ ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ በለቡ ፣ በጆሞ አንድ በከፊል እና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደሚቋረጥ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

@tikvahethmagazine