Get Mystery Box with random crypto!

አታለልከኝ… * ' ማዲንጎ ልጄ ፣ ተስፋዬ ነበርክ። ጋሼ መሄዴ ነው ፀልይልኝ ብሎ ስልክ ደወለል | TIKVAH ETHIOPIA

አታለልከኝ…
*
" ማዲንጎ ልጄ ፣ ተስፋዬ ነበርክ። ጋሼ መሄዴ ነው ፀልይልኝ ብሎ ስልክ ደወለልኝ ሄደ ፣ ከሄደበት ደግሞ ሲመጣ መጥቻለሁ አለኝ።

መጥቻለሁ ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አለኝ።

ግን አታለልኸኝ… መጣሁኝ ጠብቀኝ… እከተልሃለሁ…"

አንጋፋው ድምፃዊ ጋሽ መሀሙድ አህመድ በተሰበረ ልብ እና በለቅሶ ስለ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ…

ልባዊ መፅናናትን ለወዳጅ ቤተሰቦቹ፣ አድናቂዎቹ ይስጥልን

@tikvahethiopianss
@tikvahethiopianss