Get Mystery Box with random crypto!

'ግብፅና ሱዳን ኢትዮጵያን በመበተን የሚረዱን ከሆነ ከእነሱ ጋር መስራት አለብን።' በአማርኛ | TIKVAH ETHIOPIA

"ግብፅና ሱዳን ኢትዮጵያን በመበተን የሚረዱን ከሆነ ከእነሱ ጋር መስራት አለብን።"

በአማርኛ መግለጫቸው አማራ ዘመዴ ነው፣ ኦሮሞ ወገኔ ነው፣ አፋር ጋር ጠብ የለንም የሚሉት ለፕሮፖጋንዳ ብቻ ነው። የውስጣቸውን ስሜት የሚፅፉት በትግርኛ ነው። ይህ የህወሓት ሰው ኢትዮጵያን በትነን መዳን አለብን እያለ ነው። ኢትዮጵያን ለመበተንም ከግብፅና ሱዳን ጋር መስራት እንዳለባቸው ያሳስባል። ኢትዮጵያን ለመበተን የትኛውንም ስልት መጠቀም፣ የትኛውም ኃይል ጋር መስራት አለብን እያሉ ነው። ግልፅ አላማቸው ይሄ ነው።

ኢትዮጵያን በትኖ አማራ ዘመዴ፣ ኦሮሞ ወገኔ ነን ማለት አይችልም። ኢትዮጵያን በትኖ አፋር ጋር ጠብ የለኝም ማለት አይችልም።

@tikvahethiopianss
@tikvahethiopianss