Get Mystery Box with random crypto!

ወተት ውስጥ ውኃ ጨምረው ለሽያጭ ሊያቀርቡ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በሰሜን ሸዋ | Think Abyssinia

ወተት ውስጥ ውኃ ጨምረው ለሽያጭ ሊያቀርቡ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

በሰሜን ሸዋ ኩዩ ወረዳ ወተት ውስጥ ውኃ ጨምረው የወተቱን ጣዕም እንዲለቅ አድርገው ለሽያጭ ሊያቀርቡ ሲያጓግዙ የነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን መንግስት ገልጿል።

• @ThinkAbyssinia •