Get Mystery Box with random crypto!

ማርክ ዙከርበርግ ከሰባት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአሜሪካ ምርጥ አስር ቢልየነሮች ዝርዝር ው | Think Abyssinia

ማርክ ዙከርበርግ ከሰባት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአሜሪካ ምርጥ አስር ቢልየነሮች ዝርዝር ውጪ ሆነ።

የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ እኤአ ከሴፕቴምበር 2021 ጀምሮ 76.8 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣውን ሀብቱን በማጣቱ፣ ከ400 የአሜሪካ ቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ከ3ኛ ወደ 11ኛ ደረጃ መውረዱን ፎርብስ ዘግቧል። ዙከርበርግ ለመጨረሻ ጊዜ ከአሜሪካ ምርጥ አስር ቢልየነሮች ዝርዝር ውጪ የነበረው እአአ በ2015 ነበር።

• @ThinkAbyssinia •