Get Mystery Box with random crypto!

ዲቪ 2024 ነገ ይጀምራል። ዲቪ 2024 ከረቡዕ መስከረም 25  እስከ ጥቅምት 29 ቀን 201 | Think Abyssinia

ዲቪ 2024 ነገ ይጀምራል።

ዲቪ 2024 ከረቡዕ መስከረም 25  እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም (በፈረንጅ አቆጣጠር ከኦክቶበር 5 እስከ ኖቬምበር 8/2022) በኦንላይን ማመልከት እንደሚቻል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ይፋ አድርጓል።

ለማመልከት

ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቅ ግድ ይላል፣

ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ሲሆን ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም፣

በኦንላይን ከሞሉ በኋላ የሚደርስዎ የማረጋገጫ ቁጥር ይያዙ። ዕጣው በሚወጣበት ወቅት በኦንላይን መመልከት የሚችሉት በዚሁ ቁጥርዎ ብቻ ነው፣

ከስድስት ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ መጠቀም ያስፈልጋል፣

አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺህ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ሎተሪ ወይም ዲቪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ ትወስዳለች። ከዚህ ውስጥ የአፍሪካ ድርሻ 38 ሺህ ነው።

• @ThinkAbyssinia •