Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴሌኮም በከፊል ያጋጠመው የአገልግሎት መቋረጥ ሙሉ በሙሉ መፈታቱን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮ | Think Abyssinia

ኢትዮ ቴሌኮም በከፊል ያጋጠመው የአገልግሎት መቋረጥ ሙሉ በሙሉ መፈታቱን አስታወቀ።

ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በከሰዓት በአንደኛው ዋና ጣቢያው (core site) ላይ ባጋጠመው የውስጥ የኃይል አቅርቦት ቴክኒካል ችግር ምክንያት በከፊል ደንበኞቹ ላይ የአገልግሎት መቆራረጥ ችግር አጋጥሞት እንደነበርና ለተፈጠረው ችግርም ይቅርታ ጠይቆ ችግሩ ሙሉ በሙሉ የተፈታ መሆኑን አሳውቋል።

• @ThinkAbyssinia •