Get Mystery Box with random crypto!

#እጅግ_አሳዛኝ_ዜና ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያ | Think Abyssinia

#እጅግ_አሳዛኝ_ዜና
ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ

ድምጻዊው ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል።


ድምፆዊ ማዲጎ አፈወርቅ እንደማንኛውም ድምፆዊ ዘመን የሚሻገር ስራ ባለቤት ነው::


ቲንክ አቢሲኒያ በድምጻዊው ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፡ ለአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።

• @ThinkAbyssinia •