Get Mystery Box with random crypto!

#Update የእሳት አደጋው በቁጥጥር ስር ውሏል ቦሌ መስፍን ቁርጥ እና ጠጅ ቤት የተከሰተዉ | Think Abyssinia

#Update

የእሳት አደጋው በቁጥጥር ስር ውሏል

ቦሌ መስፍን ቁርጥ እና ጠጅ ቤት የተከሰተዉ የእሳት አደጋ በተደረገው ከፍተኛ ርብርብ የከፋ አደጋ ሳያደርስ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን የአደጋው መንስዔ ከኩሽና አካባቢ የተነሳ ቃጠሎ መሆኑን የአደጋ መከላከል ሰራተኞች ለኢትዮ ኤፍኤም ተናግረዋል። አደጋው በንብረት ላይ ብቻ የተከሰተ ሲሆን መጠኑ ገና እየተጣራ ይገኛል።

መልካም በአል
• @ThinkAbyssinia •