Get Mystery Box with random crypto!

#ለበአል_ጥንቃቄ ቦሌ መስፍን ስጋ ቤት ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከሰተ እሳቱ ወደ ሌላ አካባ | Think Abyssinia

#ለበአል_ጥንቃቄ

ቦሌ መስፍን ስጋ ቤት ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከሰተ

እሳቱ ወደ ሌላ አካባቢ እንዳይዛመት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ዘግቧል።

መልካም በአል
• @ThinkAbyssinia •