Get Mystery Box with random crypto!

የአርቲስት ጎሳኤ ተስፋዬ ልጅ፤ አሜን ጎሣዬ ተስፋዬ ደብተር ለመግዛት አቅም ለሌላቸው የገጠር ተማሪ | Think Abyssinia

የአርቲስት ጎሳኤ ተስፋዬ ልጅ፤ አሜን ጎሣዬ ተስፋዬ ደብተር ለመግዛት አቅም ለሌላቸው የገጠር ተማሪዎች ድጋፍ አደረገች

የአርቲስት ጎሳኤ ተስፋዬ ልጅ፤ አሜን ጎሣዬ ተስፋዬ ለገጠር ተማሪዎች በዘንድሮ የደብተር ማሰባሰብ እኔም የበኩሌን በማድረግ ግዴታዬን እወጣለው ብላ ከ500 በላይ ደብተር (50) ደርዘን በላይ ደብተር አቅም ለሌላቸው እኩያ ተማሪዎቿ እንዲደርስላት አበርክታለች።

በኩሉ በጎ አድራጎት የምናዉቀዉ ወጣት ያሬድ ወልደፃዲቅ (ያያ ዘልደታ)  ደብተሩን ተሰብስቦ አዲስ ዘመን ለሚባል  ገጠር አካባቢ ትምህርት ቤት እገዛ መደረጉን አስታውቋል።

• @ThinkAbyssinia •