Get Mystery Box with random crypto!

የ20 ጊዜ የግራንድ ስላም ሻምፒዮን አሸናፊው ሮጀር ፌደረር ራሱን ከቴኒስ አገለለ ስዊዘርላንዳ | Think Abyssinia

የ20 ጊዜ የግራንድ ስላም ሻምፒዮን አሸናፊው ሮጀር ፌደረር ራሱን ከቴኒስ አገለለ

ስዊዘርላንዳዊው ታሪክ አይሽሬ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሮጀር ፌደረር ዛሬ ሌሊት የመጨረሻው ጨዋታውን በላቨር ካፕ ካደረገ በኋላ ራሱን ከውድድር አለም ማግለሉን አሳውቋል።

369 ጨዋታዎችን ያሸነፈው፤ 103 የኤቲፒ የነጠላ ውደድር ባለድል፤ የ2 ጊዜ የኦሎምፒክ የወርቅ ባለሜዳሊያ ፤ ለ237 ተከታታይ ሳምንት የአለም ቁጥር አንድ የተባለው የ20 ጊዜ የግራንድ ስላም ሻምፒዮን አሸናፊው ሮጀር ፌደረር በመጨረሻም ራኬቱን ሰቅሏል።

• @ThinkAbyssinia •