Get Mystery Box with random crypto!

ሸኔ ከሰሞኑ በወለጋ ሆሮጉድሩ በንጹሀን ላይ ግድያ መፈፀሙን መንግስት ገለፀ ከሰሞኑ በወለጋ ሆ | Think Abyssinia

ሸኔ ከሰሞኑ በወለጋ ሆሮጉድሩ በንጹሀን ላይ ግድያ መፈፀሙን መንግስት ገለፀ

ከሰሞኑ በወለጋ ሆሮጉድሩ በንጹሀን እና በሚሊሻ አባላት ላይ ግድያ የተፈጸመዉ በሸኔ መሆኑን መንግስት ተናግሯል። ቡድኑ በመንግስት የተገደሉትን ጃል ኡርጂ የተባሉትን የቡድኑ አዛዥ ደም በመበቀል ነዉ ብሏል። የመንግስት ኮሚኒኬሽን በጉዳዩ ላይ ያወጣው ሙሉ መግለጫ ከላይ ይመልከቱት።

• @ThinkAbyssinia •