Get Mystery Box with random crypto!

ፀደይ ባንክ በመላው ሀገሪቱ ስራ ጀመረ የቀድሞው የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) | Think Abyssinia

ፀደይ ባንክ በመላው ሀገሪቱ ስራ ጀመረ

የቀድሞው የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) የአሁኑ የፀደይ ባንክ በ148 ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በ8 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በመያዝ በዛሬው ዕለት በመላው ሀገሪቱ ሥራ እንደጀመረ በዛሬው ዕለት በተከናወነው የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ተገልጿል።

• @ThinkAbyssinia •