Get Mystery Box with random crypto!

የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በመቀለ ምን ይመስላል በጦርነት እና አገዳ ውስጥ ባላችው ትግራይ ክልል አ | Think Abyssinia

የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በመቀለ ምን ይመስላል

በጦርነት እና አገዳ ውስጥ ባላችው ትግራይ ክልል አለቅጥ የናረዉ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ የሕዝቡን ኑሮ እያቃወሰዉ መሆኑም ተዘግቧል።

ዶቼቬሌ እንደዘገበው ከሆነ መቀሌ ዉስጥ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ 5 ብር ይሸጥ የነበረዉ 50 ግራም ዳቦ (ፉርኖ)
ሰሞኑን 8 ብር ገብቷል። የፉርኖ ዱቄት፣ የጤፍ፣ የበርበሬና የመሰል የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ሲጨምር ማኮሮኒና ፓስታን የመሳሰሉ የፋብሪካ ምርቶችን ገበያ ላይ ማግኘት ሲበዛ ከባድ ነዉ ሲል ዘግቧል።

የዚያኑ ያክል እዚያዉ ትግራይ
የሚመረቱ እንደ ሽንኩርትና ቲማቲም የመሳሰሉ ማጣፈጫዎች ዋጋ ብዙ ለዉጥ አላሳየም ባንፃሩ የከብትና የስጋ ዋጋ ግን ቀንሷል ተብሏል።

ዶቼቬሌ

• @ThinkAbyssinia •