Get Mystery Box with random crypto!

ለጥንቃቄ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ተብሏል የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል በነገዉ እ | Think Abyssinia

ለጥንቃቄ


ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ተብሏል

የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓል በነገዉ እለት ይከበራል፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ተብሏል፡፡

መድፍ የሚተኮሰዉም ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የመከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት መድፉ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ ለበዓሉ ክብር የሚተኮስ መሆኑን ገልጿል።


• @ThinkAbyssinia •