Get Mystery Box with random crypto!

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት መርሳቢት ግዛት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች ኬንያ ከኢትዮጵ | Think Abyssinia

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት መርሳቢት ግዛት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያዋስናት መርሳቢት ግዛት ላንድ ወር ከምሽት እስከ ንጋት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታወጀው፣ በግዛቲቷ እየተባባሰ የሄደውን የጎሳ ግጭት እና የተደራጁ ቡድኖች ውንብድና
ለመቆጣጠር ሲሆን፣ ጸጥታ ኃይሎችም ሕገወጥ ጦር መሳሪያዎችን እንዲነጥቁ ታዘዋል።


መንግሥት የጎሳ ፖለቲከኞች የሚያስታጥቋቸው ሚሊሻዎች ግዛቲቱን የግጭት እና የአለመረጋጋት ቀጠና አድርገዋታል ሲልም ይከሳል።


• @ThinkAbyssinia •