Get Mystery Box with random crypto!

መነኩሴ ልቦናው ሕሙም ነው። ፍቅረ እግዚአብሔርን ያጣጥማልና ከፍቅረ እግዚአብሔር ለራቀው ሁሉ ምነው | መልካም እረኛ

መነኩሴ ልቦናው ሕሙም ነው። ፍቅረ እግዚአብሔርን ያጣጥማልና ከፍቅረ እግዚአብሔር ለራቀው ሁሉ ምነው ባወቁህ እያለ ልቡ ይደማል። ይህቺም ቅድስት ሕመም ናት። እሷም ከእግዚአብሔር የምትሰጥ ናት ልቦናው እንዲህ የቆሰለ አለመፀለይ አይችልምና። ማርልኝ ከማለት አያቆምምና።