Get Mystery Box with random crypto!

በውስጤ ያለችው የኃጢአት ፍቅር ለአንተ ካለኝ ፍቅር ስትበልጥ ይሰማኛል አንተንም እንዳላይ የልቦናዬ | መልካም እረኛ

በውስጤ ያለችው የኃጢአት ፍቅር ለአንተ ካለኝ ፍቅር ስትበልጥ ይሰማኛል አንተንም እንዳላይ የልቦናዬን አይን የምትጋርድ እርሷ ናትና አቤቱ እንድወድህ ግድ በለኝ ፈቃዴን አልሻውምና። ከኃጢያት ከምትለየዋ ከአንተ ፍቅር አድርሰኝ።