Get Mystery Box with random crypto!

'እሱን በመሻት ብታዝን አግኝተኸው ደስ ይልሃል።...እያለቀስህ መከራ እየተቀበልክ እሱን ለማየት መ | መልካም እረኛ

"እሱን በመሻት ብታዝን አግኝተኸው ደስ ይልሃል።...እያለቀስህ መከራ እየተቀበልክ እሱን ለማየት መንፈሳዊ ቅንዓት ብትቀና መልኩን በዓይነ ነፍስ ታየዋለህ። ....አቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዮልኝ። በፍቅርኽ መንደዴን የሚያበርድልኝ ማነው?... መወደድ ያለህ አቤቱ አንተን የሚወድኽ ንዑድ ነው እላለኁ። አንተን አይቶ የሚሰለችኽ የለምና።"
.......

"እሱን አይቶ ልቡ እሱን ከማየት የሰለቸ ማነው? የቃሉን ነገር ሰምቶ እሱን ከመስማት የሰለቸ ማነው?መዓዛዉን ያሸተተ እሱን ለመያዝ እየቸኰለ ደረቱን ያልደቃ ማነው?

አረጋዊ መንፈሳዊ