Get Mystery Box with random crypto!

...አንተ ከእኔ ጋር ነበርህ ። ነገር ግን ከእምቢተኝነቴ ብዛት እኔ ከአንተ ጋር አልነበርሁም :እ | መልካም እረኛ

...አንተ ከእኔ ጋር ነበርህ ። ነገር ግን ከእምቢተኝነቴ ብዛት እኔ ከአንተ ጋር አልነበርሁም :እስከዛሬ ድረስና ሁልግዜ በእኔ ውሰጥ ነበርህ :የአንተን መኖር ግን አስተዉየዉ አላውቅም ።በእኔ ውስጥ በልቤ ውስጥ መስገህ ሳለ ወዴት እንደምታሰማራ ወዴትም እንደምታስመስግ እደነቅ ነበር።ዳሩ ግን አንተ በውሰጤ መኖርህን አላውቅም ነበር።ምንኛ የምትነካ እና ልብን የምትመስጥ ነህ።

ቅ.አውግስጦስ