Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ግን ቦሩ ዶዮ ከጦርነት ተመልሶ፣ ወልዶ ከብዶ ጠብቆታል። ዲማ በአሁኑ ሰዓት የ60 ዓመት ጎ | Tesfaab Teshome

አሁን ግን ቦሩ ዶዮ ከጦርነት ተመልሶ፣ ወልዶ ከብዶ ጠብቆታል።

ዲማ በአሁኑ ሰዓት የ60 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን ቤተሰቦቹ አግብቶ ዓይኑን በአይኑ እንዲያይ እያሰቡ መሆኑን ይናገራል።

እርሱም በሕይወት ካለሁ የበፊቱን ረስቼ ሕይወቴን እንደ አዲስ መቀጠል እፈልጋለሁ ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል።

ምንጭ Bbc

@Tfanos