Get Mystery Box with random crypto!

እንዳንጠለጠ ሉ በመጋረጃ ወደተከፈለው ጎዳ እያመሩ ,,ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ትልቋ ሴትዮ ከሀኒ የተገ | የኔው ታሪክ 8315

እንዳንጠለጠ ሉ በመጋረጃ ወደተከፈለው ጎዳ እያመሩ ,,ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ትልቋ ሴትዮ ከሀኒ የተገዛላቸውን ነጭ የሀገር ባህል ቀሚስ ለብሰው ፍክት ያለ ፊታቸው ጋር ብቅ አሉ እራሳቸው ለክተው የገዙት ያክል ነበር ሰውነታቸው ላይ ልክክ ያለው በደዝታ ብዛት ፊታቸው ብርት ብሎ የምርቃን መአት አዥጎደጎዱባት ሀኒም ምርቃኑን እየተከተለች አሚንታዋን ቀጠለች ።የሰውን ደስታ እንደማየት ሀሴት የሚሰጥ ነገር ምን አለ ለዛውም ደሞ የደስታቸው ምንጭ አንተ ራስህ ሁነህ ስታገኛው ደስታው እጥፍ ድርብ እንደሚሆን ለማወቅ የሀኒን ፊት በማየት ማወቅ ቀላል ነበር ከዛን ቡሀላ ቤቱ ውስጥ የነበረን ቆይታ አጭር ነበር አባቷ ጋር ከመመለሷ በፊት መጥታ እንደምጠይቃቸው ነገራቸው ከፖርሳዋ ውስጥ ያወጣችውን የተጠቀለለ ገንዘብ ለአንዳንድ ነገር ብላ እጃቸው ላይ አድርጋላቸው ተሰናብተን ከትልቋ ሴትዮ ቤት ወጣን ትልቋ ሴትዮ ከሀኒ የተሰጣቸውን ገንዘብ መጀመሪያ አልቀበልም ብለው አስቸግረው ነበር ሀኒ በስንት ጉድ አሳምናቸው እሽ ብለው ተቀበሉ ።ግቢውን ወተን ትንሽ እርምጃወች እንደተራመድን ቤታቸው የነበርንባቸው ሴትዮ የምትወዳት የጎደኛዋ እናት እንደነበሩና ከመሞቷ በፊት ስለናቷ አብዝታ አደራ ትላት እንደነበርና አቤል ማለት ደሞ ገና አስረኛ ክፍል ተማሪ እንደነበሩ ጎደኛዋን ይወዳት የነበረ አንደ አባትም እንደፍቅረኛም የምታየው ጎደኛዋ እንደነበረ ነገረችኝ •••

ይቀጥላል
አሪፍ አሪፍ ግጥም እና ታሪክ ለማግኘት
@rediy21
@rediy21
@rediy21


✎ ክፍል 14 Vote በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like ማድረግ አይርሱ።

@rediy21

​https://t.me/teztash