Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው መጥቶ ለአንድ ቅዱስ አባት ጥያቄ አቀረበለት 'ተአምር መሥራት እፈልጋለሁ፣ እንዴት ላድር | መንግስተሰማይ ቀርባለች እና ንሰሀ ግቡ🙏 ተዋህዶ ሀይማኖቴ

አንድ ሰው መጥቶ ለአንድ ቅዱስ አባት ጥያቄ አቀረበለት "ተአምር መሥራት እፈልጋለሁ፣ እንዴት ላድርግ?" ቅዱሱ አባት መለሰለት፦
"አንድን ሰው ወንጌል እንዲያነብ ካስተማርከው ዓይን አበራህ ማለት ነው፤ ድሆችን እንዲረዳ ካስተማርከው ሽባውን አዳንክ ማለት ነው፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሔድ እንዲችል ካደረግህ አንካሳውን ፈውሰሃል፤ ሙት ማንሣት ከፈለግህ ደግሞ ንስሓ እንዲገባ አድርገው ያኔ የሞተ ሰውን አስነሥተሃል ማለት ነው። በል ሒድና ተአምር ሥራ!"

መልካም ቀን
@Tewahido_Haymanote_1
@Tewahido_Haymanote_1
@Tewahido_Haymanote_1